
ኢትዮጵያውያን በእስያ የሚገኙ የሳይበር አጭበርባሪዎች ተጠቂ መሆናቸውን የመንግሥታቱ ድርጅት አስጠነቀቀ
ኢትዮጵያውያን ሥራ ፈላጊዎች በእስያ አገራት ውስጥ በስፋት የሚገኙ የማጭበርበሪያ ካምፖች ተጠቂ መሆናቸው በየጊዜው እየጨመረ መምጣቱን የመንግሥታቱ ድርጅት አስጠነቀቀ። የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ኤጀንሲ (አይኦኤም) የወንጀል መረቦች ከአገር ውጪ ሥራ የሚፈልጉ ሰዎችን በመመልመል፣ ጥብቅ ጥበቃ በሚደረግላቸው ካምፖች ውስጥ በማስፈራራት፣ ድብደባ እና ስቃይ በመፈጸም የሳይበር ማጭበርበር እንዲፈጽሙ ያደርጓቸዋል ብሏል።
Read the full story