
የፕሬዝዳንት ትራምፕ አማካሪ ካይሮ ውስጥ ያደረጉት ውይይት "ፀረ ኢትዮጵያ" ይዘት የለውም አሉ
የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከፍተኛ አማካሪ ከአንድ ሳምንት በፊት ካይሮ ውስጥ ከግብፅ፣ ከኤርትራ እና ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ያደረጉት ውይይት ፀረ ኢትዮጵያ ይዘት እንደሌለው አመለከቱ። ማሳድ ቡሎስ ውይይቱ ከተካሄደ ከሳምንት በኋላ በኤክስ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ ከአገራቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ደያረጉት ንግግር "ተገቢ ያልሆነ ገጽታ ተሰጥቶት" ተዘግቧል ብለዋል።
Read the full story