
በትግራይ ያገረሸው ግጭት ነዋሪዎችን "ዳግም ለሰብዓዊ መብቶች ጥሰት አጋልጧል" ሲል አምነስቲ አስጠነቀቀ
አምነስቲ ኢንተርናሽናል፤ በትግራይ ክልል ግጭት ማገርሸቱ ነዋሪዎችን "እንደ አዲስ ለሰብዓዊ መብቶች ጥሰት አጋልጧል" ሲል አስጠነቀቀ። የፌደራል መንግሥት እና የትግራይ ክልል ባለሥልጣናት እንደ የንጹኃንን ደኅነንት ማስጠበቅ ላሉ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች መርሆዎች እንዲገዙም ጠይቋል።
Read the full story