Back to latestኑዌር ዞን-ጋምቤላ ክልል የተከሰተዉ የዝናብ እጥረት ሰብል እያደረቀ ነዉበአካባቢው በክረምት ወራት የዝናብ እጥረት በዚህ ልክ አምስት ወረዳዎች ላይ ሲከሰት ይህ የመጀመሪያው መሆኑ ተገልጸዋልRead the full story