
ፖሊስ ሁለት የኢሕአፓ አባላት እና የፓርቲውን ጠበቃ "በሽብር ወንጀል" መጠርጠሩን ገለፀ
ባለፉት ቀናት በቁጥጥር ሥር የዋሉት ፖለቲከኞች እና የሕግ ባለሙያ በፀጥታ ተቋማት እና በመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ላይ "የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ተንቀሳቅሰዋል" ሲል ፖሊስ አመለከተ። ለዚህም ተግባራዊነት ከህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከፍተኛ አመራሮች ጋር "በድብቅ ግንኙነት በማድረግ ሲንቀሳቀሱ ነበር" ብሏል።
Read the full story