
ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የኢትዮጵያ መሪዎች ለግጭቶች ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲፈልጉ ጠየቁ
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የኢትዮጵያ መንግሥት እና ክልላዊ መሪዎች በአገሪቱ ላሉት ግጭቶች በንግግር ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲፈልጉ ጥሪ አቀረቡ። የቀድሞው የኢትዮጵያ የጤና እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ዶክተር ቴድሮስ፣ በአገሪቱ የተለያዩ ክልሎች ውስጥ እየተካሄዱ ያሉ ግጭቶች በዜጎች ላይ መከራ እያመጡ መሆናቸውን በመጥቀስ ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲፈለግላቸው ጠይቀዋል።
Read the full story