
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን "አንድም አጀንዳ ላይ ውሳኔ አልተሰጠም" ሲል የሚነሱ አስተያየቶችን አስተባበለ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ፣ በምክክር ሂደቱ "እስካሁን ድረስ አንድም ውሳኔ በአንድም አጀንዳ ላይ አልተሰጠም" ሲሉ ከዚህ ጋር በተያያዘ ተነስቷል ላሉት "አሉባልታ" ምላሽ ሰጡ። የምክክሩ ተሳታፊዎች ጉባኤው ላይ የተገኙት "ከየአካባቢያቸው ይዘው የመጡትን ጥያቄ መልሰው ለመሄድ" እንዳልሆነ የገለጹት ዋና ኮሚሽነሩ፣ "ኢትዮጵያን ማዕከል" እንዲያደርጉ ጠይቀዋል።
Read the full story