Back to latestበግልገል በለስ ከተማ በደረሰ ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉበመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ታጣቂዎች ዛሬ አደረሱት በተባለ ጥቃት ከ10 በላይ ሰዎች ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች አመለከቱ።Read the full story