
አብን የአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ሁለት ኮሚሽነሮች በጉባዔው አጀንዳዎች ላይ እጃቸውን ለማስገባት ሞክረዋል ሲል ከሰሰ
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ሁለት ኮሚሽነሮች በምክክር ጉባዔው አጀንዳዎች ላይ በቀጥታ እጃቸውን በማስገባት ተጽዕኖ ለማድረግ ሞክረዋል ሲል ከሰሰ። ፓርቲው በመግለጫው ሁለቱ ኮሚሽነሮች "በተለይም በከተሞች አጀንዳ ውስጥ" እጃቸውን ማስገባታቸውን ጠቅሶ፣ "የተሳታፊዎችን ፍላጎት ለማስቀየር እና ተጽዕኖ ለማሳደር" ሙከራ ማድረጋቸውን በተደጋጋሚ መታዘቡን አመልክቷል።
Read the full story