
ከአሜሪካ የመመለስ ስጋት የገጠማቸው ኢትዮጵያውያን ቀጣይ ዕጣ ምንድን ነው?
ለሦስት ዓመታት በቆየው የአሜሪካ መንግሥት ጊዜያዊ የሕግ ጥበቃ አማካኝነት ከለላ አግኝተው የቆዩ ኢትዮጵያውን ስደተኞች፣ አሁን ከአገር እንዲወጡ የሚያስገድዳቸው ውሳኔ በፍርድ ቤት ተላልፎባቸዋል። እንደ ኢትዮጵያዊቷ ሩት ያሉ ጥገኝነት ጠያቂዎች በአሜሪካ ለመቆየት ብቸኛ ሕጋዊ መሠረታቸው የሆነው ጊዜያዊ ከለላ መነሳቱ ቀጣይ ዕጣ ፋንታቸውን አጣብቂኝ ውስጥ ከትቶታል።
Read the full story