
ግብፅ "በኃይል የባሕር በር ለማግኘት ከሚደረግ ሙከራ መቆጠብ" እንደሚገባ ገለጸች
የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ፣ "ከዓለም አቀፍ ሕግ ውጭ በኃይል የባሕር በር ለማግኘት" የሚደረጉ ጥረቶች መቆም እንዳለባቸው ለአሜሪካው ፕሬዝዳንት የአረብ እና የአፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ተናገሩ። የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአፍሪካ ቀንድ "የሚገኙ አገራት "አንድነት፣ ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት" መጠበቅ እንዳለበት ገልጸዋል።
Read the full story