
ሁለት የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ወታደሮች በደቡብ ሱዳን በታጣቂዎች ተገደሉ
በደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች በፈጸሙት "የደፈጣ ጥቃት" ሰላም ማስከበር ላይ የተሰማሩ ሁለት ኢትዮጵያውያን ወታደሮች መገደላቸውን የተባበሩት መንግሥታት አስታወቀ። ወታደሮቹን "ዒላማ" እንዳደረገ በተገመተው በዚህ ጥቃት፣ ሌሎች ሦስት የሰላም ማስከበር ኃይሎችን ጨምሮ ሰባት ሰዎች መቁሰላቸው ተገልጿል።
Read the full story