
ኢዜማ ከአገራዊ ምክክሩ ጋር በተያያዘ አምስት ማሳሰቢያዎች ሰጠ
በአገራዊ ምክክሩ ላይ ከተሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አንዱ የሆነው ኢዜማ፣ በቀጣይ የምክክር ሂደቱ ምዕራፎች መተግበር አለባቸው ያላቸውን አምስት ማሳሰቢያዎች ዛሬ ረቡዕ ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም በሰጠው መግለጫ ይፋ አደረገ። ኢዜማ፣ ተመካካሪዎች በሙሉ ድጋፍ ያልፈረሙባቸውን ምክረ-ሐሳቦች እንደማይቀበል በመግለጫው ላይ አስታውቋል።
Read the full story