Back to latestከፍተኛውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ውጤት ያስመዘገበው ጃለል ግርማጃለል ግርማ ጎበዝ ተማሪ እንደሆነ አስቀድሞ ያውቀዋል። ጥሩ ውጤት እንደሚያመጣም ጠብቆ ነበር።Read the full story