
"የማንቂያ ደወል" – በኢትዮጵያ "በአሳሳቢ ሁኔታ እየተስፋፋ" ያለው መድኃኒትን የሚቋቋም የወባ በሽታ
በበርካታ የኢትዮጵያ ከፍሎች ውስጥ ዋነኛ የሕብረተሰብ ጤና ችግሮች ከሁኑት መካከል አንዱ የሆነው የወባ በሽታ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ያጠቃል። ይህንን በሽታ ለማከም የሚሰጠው መድኃኒት በርካቶችን ሲፈውስ የቆየ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በአንዳንድ ቦታዎች ላይ መድኃኒቱ እየሠራ እንዳልሆነ እየተነገረ ነው። በዚህም የወባ በሽታው ተህዋስ መድኃኒቱን መቋቋም እየቻለ መሆኑ በጥናት ተደርሶበታል። ይህ አሳሳቢ ሁኔታ እንዴት ተከሰተ? ምንስ መፍትሔ አለው?
Read the full story