
ሳዑዲ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን መካከል ከተፈጸመው ግድያ ጋር በተያያዘ ከ100 በላይ ሰዎች መያዛቸው ተገለጸ
ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ በማኅበራዊ ሚዲያ ቀጥታ ሥርጭት ላይ ተፈጽሟል በተባለው ግድያ የተጠረጠረ ግለሰብ እና "አምስት ግብረ አበሮቹ" በቁጥጥር ስር መዋላቸውን በሪያድ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። ኤምባሲው፣ ይህንን ድርጊት ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ "ያሠራጩ እና ያራገቡ ከ100 በላይ" ሰዎችን መያዛቸውን ገልጿል።
Read the full story