ደብዛው የጠፋው የፎቶ ባለሙያ ፊልሞን ገብረ ሕይወት የት እንዳለ እንዲገለጽ አምነስቲ ጠየቀ
በጉዳዩ ላይ ምርመራ ሲያደርግ መቆየቱን ለዶቼ ቬለ የገለፀው ቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች ኢትዮጵያ የተባለው ሀገር በቀል የሲቪክ ድርጅት፣ ግለሰቡ የት እንዳለ ምንም ፍንጭ አለማግኘቱን ተናግሯል።
Read the full story