
በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች "የጦር ቁስለኞች እና ታጣቂዎች" ካልወጡ ተማሪ እንደማይመደብ ትምህርት ሚኒስቴር አስጠነቀቀ
ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ግቢዎቻቸውን "ከማንኛውም ወታደራዊ እንቅስቃሴ ነጻ" እንዲያደርጉ አስጠነቀቀ። የዩኒቨርሲቲዎቹ ካምፓሶች ውስጥ የሚገኙ "የጦር ቁስለኞች እና ታጣቂዎች" እስካልወጡ ድረስ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ ተማሪዎችን እንደማይመድብ አስታውቋል።
Read the full story