
አሥመራ፡ በውሃ እጥረት የምትሰቃየው ከተማ
"ትንሿ ሮም" በመባል የምትታወቀው አሥመራ አሁን መልክዓ ምድሯ ተለውጦ፣ ነዋሪዎቿ በከባድ የውሃ እጥረት የሚንገላቱባት ሆናለች። የከተማዋ ጎዳናዎች በቢጫና ሰማያዊ የውሃ ጄሪካኖች እንዲሁም ውሃ በሚያመላልሱ በእጅ የሚገፉ ጋሪዎች ተሞልተዋል። ነዋሪዎችን እያማረረ ያለው የውሃ እጥረት መንስዔው ምንድን ነው? መፍትሔስ ለምን አላገኘም?
Read the full story