
ኢራን ዲፕሎማሲውን የምታጤነው የእስራኤል ጥቃት ሲቆም እንደሆነ አስታወቀች
የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አርጋቺ አገራቸው “የእስራኤል ጥቃት ሲቆም ብቻ ነው ወደ ዲፕሎማሲው የምትመለሰው" ሲሉ ከአውሮፓ አቻዎቻቸው ጋር ባደረጉት ውይይት ተናገሩ።ሚኒስትሩ የኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብር ሰላማዊ እንደሆነ እና በጣቢያዎቹ ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች የአለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው ሲሉም ገልጸዋል።
Read the full story