
የሰው ልጅ ለአንድ ዓመት በማርስ ላይ መቆየት ምን ሊመስል ይችላል?
ከጥቂት አስርት ዓመታት በፊት ወደ ቀይዋ ፕላሌት ማርስ የሚደረግ ጉዞን በልቦለድ ፊልሞች ብቻ የምንመለከተው ነገር ነበር። ዛሬ ላይ ቴክኖሎጂ ዘምኖ፤ የተመራማሪዎች እውቅት እና ፍላጎት ዳብሮ ወደ ማርስ የሚደረግ ጉዞ እውነት ሊሆን የሚችልበት ሁኔታ አለ። ለዚህም ቅድመ ዝግጅት በሚመመስል ሁኔታ የሰው ልጅ ወደ ማርስ ለመጓዝ ቢነሳ ረዥሙን ጉዞ እና ተስማሚ ባልሆነ ቦታ መኖርን ለማላመድ አራት ሰዎች በማርስ አምሳያ ወደተሠራ ቦታ ከዓመት በፊት ተልከው ነበር።
Read the full story