
ዶናልድ ትራምፕ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር ከተወያዩ በኋላ ከዩክሬን ጋር ንግግር እንደሚጀመር ተናገሩ
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከሩሲያው መሪ ቭላድሚር ፑቲን እና ከዩክሬኑ አቻቸው ዘለንስኪ ጋር በስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸው በሁለቱ አገራት መካከል የሚካሄደውን ጦርነት ለማቆም ውይይት እንደሚጀመር አስታውቀዋል።ትራምፕ ዩክሬን እኤአ ከ2014 በፊት ወደ ነበራት ድንበር ትመለሳለች ተብሎ የማይታሰብ መሆኑን በዋይት ሀውስ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
Read the full story