
በምያንማር የወንጀል ካምፖች ተይዘው የነበሩ "138 ኢትዮጵያውያን" መለቀቃቸውን ምንጮች ገለጹ
በትናንትናው ዕለት በምያንማር በሚገኙ ተለያዩ የማጭበርሪያ ካምፖች ወስጥ የነበሩ “138 ኢትዮጵያውያን” ተለቅቀው ወደ አጎራባች ወደ ሆነችው ታይላንድ መግባታቸውን ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ። በምያንማር በሚገኙት እነዚህ የወንጀል ካምፖች ውስጥ “ሶስት ሺህ ገደማ” ኢትዮጵያውያን ይገኛሉ ተብሎ ይገመታል።
Read the full story