
የእስራኤል ፓርላማ የኤርትራ መንግሥትን የሚደግፉ ስደተኞችን ከሀገር የሚያባርር ረቂቅ ሕግን አሳለፈ
የእስራኤል ፓርላማ መንግሥታቸውን የሚደግፉ የኤርትራ ስደተኞችን ከአገር ለማባረር ያለመውን ረቂቅ ሕግ የመጀመሪያውን ዙር በሙሉ ድጋፍ አሳለፈ። ክኔሴት ተብሎ የሚጠራው የእስራኤል ፓርላማ ኤርትራውያን ስደተኞችን ከአገር ለማባረር ያለመውን ረቂቅ ሕግ የመጀመሪያ ዙር 51 ለ 0 በሆነ ድምጽ ማሳለፉን የእስራኤሉ ጋዜጣ ዘ ታይምስ ኦፍ እስራኤል ዘግቧል።
Read the full story