
ቶተንሀም ከማንቸስተር ዩናይትድ፡ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ግምት
የቢቢሲ ስፖርት ተንታኙ ክሪሰ ሱተን ቶተንሀም ከማንቸስተር የሚያደርጉትን ጨዋታ መገመት ፈጣን ሎተሪ እንደመፋቅ ነው ይላል። ሱተን ለመጀመሪያ ጊዜ ለዚህ ጨዋታ ሁለት ግምቶችን አስቀምጧል። "አንዳንድ ስታድየሞች ለአንዳንድ ክለቦች የማይነኩ ናቸው። ምክንያቱ ምን እንደሆነ አይገባኝም። ውጤቱ መቀየሩ ግን የማይቀር ነው" ይላል ሱተን። ሱተን አርብ፣ ቅዳሜ እና እሑድ የሚደረጉ ጨዋታዎችን ግምት እንዲህ አስቀምጧል።
Read the full story