
መቶኛ ዓመቱን እያከበረ ያለው ጎንደር ዩንቨርስቲ 40ኛ ዙር የሕክምና ተማሪዎቹን አስመረቀ
ጎንደር ዩኒቨርሲቲው ዛሬ የካቲት 8 ቀን 2017 ዓ.ም ፣ 254 ወንድ እና 112 ሴት የሕክምና ተማሪዎቹን ያስመረቀው ለ40ኛ ጊዜ መሆኑንና ይኸም ዩኒቨርስቲው የተመሠረተበትን ምዕተዓመት እያከበረ ባለበት ጊዜ በመሆኑ ልዩ እንደሚያደርገው ተገልጿል። ተቋሙ ህክምና ተማሪዎች 40ኛ...
Read the full story