
አሜሪካዊው ቢሊዮነር በጣሊያኗ ከተማ የሚያደርገው ሰርግ በተቃውሞ ምክንያት ቦታውን ለመቀየር ተገደደ
በጣልያኑ ቬነስ ከተማ አክቲቪስቶች 'ባደረግነው ተቃውሞ አሜሪካዊውን ቢሊዮነር ጄፍ ቤዞስ እና የሠርግ ታዳሚዎቹን ፕሮግራሙ ሊካሄድ ከታቀደበት ዋና ሥፍራ ወደ ሌላ እንዲቀይሩ በማድረግ ድል አስመዝገበናል' አሉ። ከዓለም ባለጸጋዎች በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት አንዱ ቤዞስ እና የትዳር አጋሩ የቲቪ አቅራቢዊ ላውረን ሳንቼዝ በቬንስ የሚያደርጉት የሠርግ ድግስ በይፋ የተገለጸ አይደለም።
Read the full story