
ሕዝባዊ እምቢተኝነትን ያቀጣጠለው የኬንያ አዲሱ ትውልድ
ኬንያውያን ወጣቶች መንግሥታቸውን ለመቃወም አደባባይ ወጥተዋል። መነሻው መንግሥት ሊያጸድቀው ጫፍ የደረሰው አዳዲስ ቀረጦች እና ግብር ቢሆንም በርካቶችን ያጎሳቆለው የኑሮ ውድነት፣ ሥራ አጥነት፣ ድህነት እና ሙስና መከራችን እያሳየን ነው እያሉ ነው። እነዚህ በማኅበራዊ ሚዲያ አማካይነት የተሰባሰቡት ወጣቶች የኬንያ መንግሥት ያሰባቸው አዳዲስ ታክሶች ውድቅ አስከሚሆኑ በተቃውሟቸው እንደሚገፉ እየተናገሩ ነው። እነዚህ ወጣቶች እነ ማን ናቸው?
Read the full story