
በኬንያ ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ ከፖሊስ ጋር ተጋጭተው ቢያንስ ስምንት ሰዎች ሲገደሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቆሰሉ
በትናንትናው ዕለት በሺህዎች የሚቆጠሩ ኬንያውያን የአገሪቱን መንግሥት በመቃወም አደባባይ ወጥተዋል። ተቃዋሚ ሠልፈኞቹ አደባባይ የወጡት ባለፈው ዓመት በተካሄደው ሕዝባዊ ተቃውሞዎ ወቅት የተገደሉትን ከ60 በላይ ሰዎች ለማሰብ ነው። ሠልፈኞቹ ፕሬዚደንት ሩቶ ከሥልጣናቸው እንዲወርዱ ሲጠይቁ ተሰምተዋል።
Read the full story