
ኢራን "በወራት ውስጥ" ቦምብ ለመስራት የሚያስችል ዩራኒየም ማበልፀግ ትችላለች -የተባበሩት መንግሥታት የኒውክሌር ኃላፊ
የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኃላፊ ራፋኤል ግሮስሲ ከዶናልድ ትራምፕ በተቃራኒው ኢራን ቦምብ ለመስራት የሚያስችል ዩራኒየምን እንደገና "በወራት ጊዜ ውስጥ" ማበልፀግ ለመጀመር የሚያስችል አቅም አላት አሉ። ትራምፕ አሜሪካ በሦስት የኢራን የሚሳዔል ተቋማት ላይ ያደረሰችው ድብደባ ተቋማቱን ሙሉ በሙሉ ማውደሙን ተናግረው ነበር።
Read the full story