
ፖለቲከኛው አቶ ልደቱ አያሌው "አገር አልባ ለመሆን ተቃርቤያለሁ" አሉ
በኢትዮጵያ መንግሥት ውሳኔ ምክንያት "አገር አልባ ለመሆን ተቃርቤያለሁ" ሲሉ ፖለቲከኛው አቶ ልደቱ አያሌው ተናገሩ። ባለፈው ሳምንት ሰኞ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል ወደ አገር ቤት እንዳይገቡ የተከለከሉት አቶ ልደቱ "ይህ እገዳ ከበኢትዮጵያ አየር መንገድ በተጨማሪ ኢትዮጵያ በሚበሩ ሌሎች አየር መንገዶች ላይም ጭምር መሆኑን ደርሼበታለሁ" ብለዋል።
Read the full story