
በጅማ ዞን የአንድ ባለሀብት ግድያን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ያፈናቀለው ክስተት
በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ካለፈው ሳምንት ሐሙስ ጀምሮ በተፈፀመ ጥቃት ሰዎች ሲገደሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ደግሞ መፈናቀላቸው ነዋሪዎች ተናገሩ። በዞኑ ጌራ ወረዳ ዋላ በተባለ ቀበሌ የካቲት 6/2017 ዓ.ም. አቶ ዛኪር አባ ኦሊ የተባሉ ባለሀብት መገደላቸውን ተከትሎ "ወጣቶች" የነዋሪዎችን ማንነት እየለዩ ቤቶችን እና ንብረቶችን ማቃጠላቸውን የዓይን እማኞች እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናግረዋል።
Read the full story