
በአሜሪካ እርዳታ ስረዛ ምክንያት በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የ14 ሚሊዮን ሰዎች ሕይወት ሊያልፍ እንደሚችል ተጠቆመ
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ለውጭ ሰብዓዊ እርዳታ ትሰጥ የነበረውን የገንዘብ ድጋፍ መሰረዛቸው በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ተጨማሪ 14 ሚሊዮን ሰዎች ሕይወት እንዲያልፍ ሊያደርግ እንደሚችል ዘ ላንሴት የተባለው ተቋም የሕክምና ሪፖርት ጠቆመ። ካለ እድሜያቸው ሕይወታቸው ከሚያልፉት ውስጥ ሲሶ ያህል ሕፃናት መሆናቸውን የጥናቱ ግኝት አሳይቷል
Read the full story