
የመጀመሪያው ሙስሊም የኒው ዮርክ ከንቲባ እንደሚሆን የሚጠበቀው ዞህራን ማምዳኒ ማን ነው?
በአሜሪካ ትልቋ ከተማ ኒው ዮርክ ለከንቲባነት በሚደረገው ፍልሚያ የ33 ዓመቱ ዞህራን ክዋሜ ማምዳኒ የመጀመሪያው ሙስሊም የዲሞክራቲክ ፓርቲ ዕጩ በመሆን ታሪክ ሠርቷል። ዞህራን አንጋፋው ፖለቲከኛ እና የቀድሞ የኒው ዮርክ ከንቲባ የሆኑትን አንድሪው ኩሞን ማሸነፉ በርካታ የፖለቲካ ታዛቢዎችን አስደንቋል።
Read the full story