
የውጭ አገር ዜጎች በአንድ ጊዜ ከአንድ በላይ መኖሪያ ቤት እንዳይኖራቸው የሚከለክል አዋጅ ጸደቀ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ አገር ዜጎች በአንድ ጊዜ ሊኖራቸው የሚችለው የመኖሪያ ቤት ከአንድ በላይ እንዳይሆን የሚደነግግ አዋጅን አጸደቀ።ምክር ቤቱ የውጭ አገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚሆኑበትን አግባብ ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ ያጸደቀው ዛሬ ማክሰኞ፣ ሰኔ 24/ 2017 ዓ.ም ነው።
Read the full story