
የቀድሞው ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ አደባባይ ያወጡት የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት
የትግራይ ጦርነትን ያበቃው የፕሪቶሪያው ስምምነትን ተከትሎ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የነበረው ግንኙነት ያለበትን ሁኔታ ለማወቅ አዳጋች ሆኖ ቆይቷል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በሁለቱም ወገኖች በኩል የሚንጸባረቁት አቋሞች ግንኙነቱ ከመቀዛቀዝም ያለፈ መሆኑን ያመለክታሉ። አሁን ደግሞ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ በፕሬዝዳንት ኢሳያስ ላይ ያቀረቡት ክስ የአገራቱ ግንኙነት ያለበትን ሁኔታ ጠቋሚ ነው።
Read the full story