
የኢትዮጵያ መንግሥት በኤርትራ ላይ "የትንኮሳ ዘመቻ ከፍቷል" - የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል
የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ ገብረመስቀል፤ የኢትዮጵያ መንግሥት "ባለፉት ወራት" በአሥመራ ላይ "ምክንያት የለሽ እና የተጠናከረ የትንኮሳ ዘመቻ ከፍቷል" በማለት ከሰሱ። ኢትዮጵያ፤ ቀጣናውን "የከበቡት" ችግሮች "መፍለቂያ እና ማዕከል ናት" ያሉት ሚኒስትሩ፤ አገራቸው በኢትዮጵያ "የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የመግባት ፍላጎት" እንደሌላት አመለክተዋል።
Read the full story