
በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በደረሰ 'የማሽን ፍንዳታ' የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ
በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ትናንት ማክሰኞ፣ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም. በተከሰተ "የቦይለር ፍንዳታ" አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወታቸው ሲያልፍ ሁለት ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸው ተነገረ። ፍንዳታው የተከሰው በኢንዱስትሪ ፓርኩ ውስጥ የወረቀት ማሸጊያ አምራች በሆነው ጃስ ሆልዲንግ በተባለ የአገር ውስጥ ኩባንያ ውስጥ ነው።
Read the full story