
"ኢትዮጵያ ሉዓላዊት አገር ናት የባሕር ተደራሽነት ካላገኘች ግን አገር መሆን አትችልም" ጠ/ሚ ዐቢይ
"ኢትዮጵያ ሉዓላዊት አገር ናት የባሕር ተደራሽነት ካላገኘች ግን አገር መሆን አትችልም" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ።ኢትዮጵያ የጎረቤት አገራትን ሉዓላዊነት እንደምታከብር፤ "በእነሱም ወገን ደግሞ ይኼ [የባሕር ተደራሽነት] መከበር እንዳለበት" ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግሥትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ሐሙስ፣ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም. ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው ይህንን የተናገሩት።
Read the full story