
የሚሻሻለው የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ በሲቪል ምኅዳሩ ላይ የደቀነው ስጋት
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን እና ፍትህ ሚኒስቴር እያዘጋጁት ያለው ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ የሲቪል ምኅዳሩን እንደሚያጠበው ቢቢሲ ያነጋገራቸው ድርጅቶች እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾቸ ስጋታቸውን ገለጹ። ማሻሻያው ማኅበራቱ የመንግሥትን ተጽእኖ የሚያሰፋ እና የሚሠሩበትን ምኅዳር የሚያጠብ ነው ሲሉ በዘርፉ የተሰማሩ ሙያተኞች ለቢቢሲ ተናግረዋል።
Read the full story