
ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እስከ አን ሳን ሱቺ፡ስድስቱ አወዛጋቢ የሰላም ሽልማት አሸናፊዎች
የእስራኤሉ ጠቅይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ለኖቤል የሰላም ሽልማት ዕጩ ማድረጋቸውን ይፋ አድርገዋል። በቅርቡ ኢራንን በቦምብ የደበደቡት ትራምፕ በእጩነት እንደ ሃሳብ መቅረቡ ትችትን እያስተናገደ ባለበት በዚህ ወቅት ከዚህ ቀደም የኖቤል የሰላም ሽልማት ተቀብለው ያወዛገቡ ስድስት አሸናፊዎችን እንዳስሳለን።
Read the full story