ኢራን ከጥቃት የተረፈ የበለፀገ ዩራኒየም ልታገኝ እንድምትችል አንድ የእስራኤል ባለሥልጣን ተናገሩ
ኢራን ባለፈው ወር በአሜሪካ ጦር ከተመቱባት ሦስት የኒውክሌር ማዕከላት ህንጻዎች በአንዱ ስር የተቀበረውን የበለፀገ ዩራኒየም ማውጣት ትችላለች ብላ እስራኤል እንድምታምን አንድ የእስራኤል ከፍተኛ ባለሥልጣን ተናገሩ።
Read the full story