
ሁለት ኢትዮጵያውያን ከአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር ጋር በተያያዘ በሳዑዲ አረቢያ በሞት ተቀጡ
ሳዑዲ አረቢያ ከአደንዛዥ ዕፅ ጋር በተያያዘ ክስ የቀረበባቸውን ሁለት ኢትዮጵያውያንን በሞት መቅጣቷን የሳዑዲ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በርካታ ሰዎችን በሞት በመቅጣት የምትታወቀው ሳዑዲ አረቢያ ሐሙስ ዕለት መገደላቸው የተገለጸውን ሁለት ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ባለፉት ሰባት ወራት የሞት ቅጣት የተፈጸመባቸው የውጭ ዜጎች ብዛት 101 መድረሱን የፈረንሳይ ዜና ወኪል ኤኤፍፒ ዘግቧል።
Read the full story