የህንድ አውሮፕላን ከመከስከሱ በፊት የነዳጅ መቆጣጠሪያዎቹ ጠፍተው ነበር- ሪፖርት
ለ260 ሰዎች ህይወት መቀጠፍ ምክንያት የሆነው የህንድ አየር መንገድ አውሮፕላን ከተነሳ ከሰኮንዶች በኋላ የነዳጅ ተቆጣጣሪዎች ጠፍተው፤ ወደ ሞተሩ የሚደርሰው ነዳጅ ተቋርጦ እንደነበር አደጋውን አስመልክቶ የወጣው ቅድመ ሪፖርት አመላከተ።
Read the full story