"ልጆች ነበሩ"- እርዳታ እየተጠባበቁ በእስራኤል ጥቃት ልጆቿ የተገደሉባት ፍልስጤማዊት እናት
ማስጠንቀቂያ፦ ይህ ጽሁፍ የህጻናትን ግድያ ስዕላዊ መግለጫዎችን ይዟል የአምስት ልጆች እናት የሆነችው የ32 ዓመቷ ኢማን የእስራኤል ጥቃት ወደተፈጸመበት ስፍራ እየተጣደፈች ሄደች። ስፍራው ላይ ስትደርስ ልጆቿ እና የእህቷ ልጅ በጋሪ ላይ ተንጋለው አየቻቸው።