
አሜሪካ ዓይኗን በጣለችበት የኮንጎ የማዕድን ማውጫ ውስጥ ምን እየተካሄደ ነው?
በምሥራቅ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሚገኘው ኤም23 አማፂ ቡድን በቁጥጥሩ ስር የሚገኘውን ለዓለም የሞባይል ስልክ ምርት ወሳኝ ግብዓት የሚመረትበት የማዕድን ማውጫን ቢሲሲ እንዲጎበኝ ፈቅዷል። አማፂያኑን ትደግፋለች የምትባለው ሩዋንዳ እና ኮንጎ በአሜሪካ አማካኝነት ሰላም ለማውረድ ሲስማሙ አሜሪካ ከአገሪቱ ተፈላጊ ማዕድናት ተጠቃሚ የምትሆንበት ዕድል እንዳለ እየተነገረ ነው።
Read the full story