
የዓለማችን የሃብት እና የፖለቲካ ኃያላን ፍጥጫ በማን አሸናፊነት ይቋጭ ይሆን?
የዓለማችን ኃያል አገር ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የምድራችን ቁጥር አንድ ባለሃብት የሆነው ኤለን መስክ መካከል የነበረው ወዳጅነት ድንገት ተንኮታክቶ ወደ ተቀናቃኝነት ተሸጋግሯል። ሁለቱ ኃያላን ባገኙት አጋጣሚ ከመወቃቀስ አልፈው ትራምፕ የመስክን ሃብት፣ መስክ የትራምፕ ሥልጣንን ለማዳከም ቆርጠው የተነሱ መስለዋል። የሁለቱ ዝሆኖች ፍልሚያ በማን አሸናፊነት ይጠናቀቃል?
Read the full story