
በኦሮሚያ እና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች በተፈጸሙ ጥቃቶች ከ24 በላይ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
በኦሮሚያ እና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች አጎራባች አካባቢዎች በደረሰ ጥቃት እና ይህንን ተከትሎ በተፈጸመ የአጸፋ ጥቃት ቢያንስ 24 ሰዎች መገደላቸውን የሟች ቤተሰቦች እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ነዋሪዎች፤ በኦሮሚያ ክልል ለተፈጸመው ጥቃት "ፋኖ" ሲሉ የጠሯቸውን ታጣቂዎች ተጠያቂ ያደረጉ ሲሆን፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ነዋሪዎች ደግሞ ሌላኛው ጥቃት የተፈጸመው "በኦሮሚያ ክልል ፀጥታ ኃይሎች" እንደሆነ ተናግረዋል።
Read the full story