
በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታጣቂዎች ጥቃት ዘጠኝ ሰዎች ተገድለው፤ ስድስት ነዋሪዎች ታገቱ
በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ዘጠኝ ሰዎች መገደላቸውን እና ሕጻናትን ጨምሮ ስድስት ሰዎች መታገታቸውን የሟች ቤተሰቦች፣ ነዋሪዎች እና የአካባቢው ባለሥልጣን ገለጹ። ነዋሪዎች እና የአካባቢው ባለስልጣን፤ የቅማንት ማኅበረሰብ መኖሪያ በሆነው ጎዶ ሞላሊት ቀበሌ ለተፈጸመው ጥቃት "የፋኖ" ታጣቂዎችን ተጠያቂ አድርገዋል።
Read the full story