
'የሠራተኞችን ኑሮ ያላገናዘበ ነው' የሚል ተቃውሞ የቀረበበት የገቢ ግብር አዋጅ፤ ማሻሻያ ሳይደረግበት ጸደቀ
ከሁለት ሳምንት በፊት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው እና 'ሰራተኞች ላይ ያለውን የኑሮ ውድነት ጫና ያላገናዘበ ነው' በሚል ተቃውሞ ሲቀርብበት የነበረው የገቢ ግብር ረቂቅ አዋጅ፤ ከደመወዝ የሚቆረጠውን ታክስ በተመለከተ ማስተካከያ ሳይደረግበት ጸደቀ።
Read the full story